ምሳሌ 24:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በመከራ ጊዜ ፈራ ተባ ካልህ፣ ዐቅምህ ምንኛ ደካማ ነው! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በመከራ ቀን ብትዝል፥ በእርግጥም ጉልበትህ ትንሽ ነው ማለት ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 መከራ በሚደርስብህ ጊዜ መጽናት የማትችል ከሆንክ ምንም ብርታት የለህም ማለት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በመከራ ቀንና በክፉ ቀን እስኪያልቅ ድረስ ያረክሰዋል። Ver Capítulo |