ምሳሌ 18:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዕጣ መጣጣል ሙግትን ያስቆማል፤ ኀይለኛ ባላንጣዎችንም ይገላግላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዕጣ ክርክርን ትከለክላለች፥ በኃያላንም መካከል ትበይናለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ዕጣ መጣል ጠብን ያበርዳል፤ ሁለት ጠንካራ ተከራካሪዎችንም ይገላግላል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዕጣ ክርክርን ያስተዋል፥ በኀያላንም መካከል ይለያል። Ver Capítulo |