ምሳሌ 14:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ግልፍተኛ ሰው የቂል ተግባር ይፈጽማል፤ መሠሪም ሰው አይወደድም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቁጡ ሰው በስንፍና ይሠራል፥ አስተዋይ ግን ይታገሣል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ቊጡ ሰው የሞኝነትን ሥራ ይሠራል፤ ጥበበኛ ግን ይታገሣል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቍጡ ሰው ያለምክር ይሠራል፤ ብልህ ግን ብዙ ይታገሣል። Ver Capítulo |