ሰቈቃወ 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመንገድ ጐትቶ አስወጣኝ፤ ቈራረጠኝም፤ ያለ ረዳትም ተወኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከመንገዴ አውጥቶ ገነጣጠለኝ፤ ብቸኛም አደረገኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ተከተለኝ፤ ጨረሰኝ፤ ባድማም አደረገኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። Ver Capítulo |