ዮሐንስ 3:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 አብ ወልድን ይወድዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 አባት ልጁን ይወዳል፥ ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 አብ ልጁን ይወዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ አስረክቦታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። Ver Capítulo |