ዮሐንስ 15:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የማዝዛችሁን ብትፈጽሙ ወዳጆቼ ናችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እናንተም እኔ የማዛችሁን ብትፈጽሙ ወዳጆቼ ናችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እናንተስ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ካደረጋችሁ ወዳጆች ናችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ። Ver Capítulo |