ኢሳይያስ 8:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እግዚአብሔርም እንደ ገና እንዲህ ሲል ተናገረኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታም እንደገና እንዲህ ሲል ተናገረኝ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር ዳግመኛ ተናገረኝ፤ እንዲህም አለኝ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እግዚአብሔርም ደግሞ ተናገረኝ፤ እንዲህም አለኝ፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እግዚአብሔርም ደግሞ ተናገረኝ እንዲህም አለኝ፦ Ver Capítulo |