ኢሳይያስ 12:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከድነቴ ምንጮች ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመድኀኒቴ ምንጮች ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከደኅንነት ምንጭ ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ውኃውንም ከሕይወት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ። Ver Capítulo |