ዘፍጥረት 26:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 በእነዚህም ሴቶች ምክንያት የይሥሐቅና የርብቃ ልብ ያዝን ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ይህም ጋብቻ ይስሐቅንና ርብቃን ሲያሳዝናቸው ይኖር ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እነርሱም ይስሐቅንና ርብቃን ያሳዝኑ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር። Ver Capítulo |