ዘፍጥረት 19:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ስለዚህ አባታችንን የወይን ጠጅ እናጠጣውና ከርሱ ጋራ እንተኛ፤ የትውልድ ሐረጋችን እንዳይቋረጥ ዘር ከአባታችን እናትርፍ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ነዪ አባታቻንንም የወይን ጠጅ እናጠጣውና ከእርሱ ጋር እንተኛ፥ ከአባታችንም ዘር እናስቀር።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከእርሱ ጋር ተኝተን ከእርሱ ልጆች እንድናገኝ አባታችንን የወይን ጠጅ አጠጥተን እናስክረው።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ነዪ፥ አባታችንን ወይን እናጠጣውና ከእርሱ ጋር እንተኛ፤ ከአባታችንም ዘር እናስቀር።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 አባታቻንንም የወይን ጠጅ እንጠጣውና ከእርሱ ጋር እንተኛ ከአባታችንም ዘር እንስቀር። Ver Capítulo |