ዕዝራ 8:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከኢዮአብ ዘሮች የይሒኤል ልጅ አብድዩና ከርሱ ጋራ 218 ወንዶች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዮአብ ልጆች የይሒኤል ልጅ ዖባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስምንት ወንዶች፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኢዮአብ ልጆች የያሔኤል ልጅ አብድያ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስምንት ወንዶች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከኢዮአብ ልጆች የይሒኤል ልጅ አብድዩ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ አሥራ ስምንት ወንዶች። Ver Capítulo |