ዕዝራ 1:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ጐድጓዳ የወርቅ ሳሕን 30 ባለግጣም የብር ጐድጓዳ ሳሕን 410 ሌሎች ቍሳቍስ 1,000 Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሠላሳ የወርቅ ደካዎች፥ አራት መቶ ዐሥር ሌላ ዓይነት የብር ደካዎች፥ አንድ ሺህም ሌላ ዕቃ ነበረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አራት መቶ ዐሥርም ሌላ ዓይነት የብር ዳካዎች፥ አንድ ሺህም ሌላ ዕቃ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ሠላሳ የወርቅ ደካዎች፥ አራት መቶ አሥር ሌላ ዓይነት የብር ደካዎች፥ አንድ ሺህም ሌላ ዕቃ ነበረ። Ver Capítulo |