ዘፀአት 1:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከጊዜ በኋላ ዮሴፍና ወንድሞቹ ያም ትውልድ በሙሉ ሞቱ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዮሴፍም ሞተ፥ ወንድሞቹም ሁሉ፥ ያም ትውልድ ሁሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዘመናት ውስጥ ዮሴፍ፥ ወንድሞቹና የዚያ ትውልድ አባቶች ሁሉ ሞቱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዮሴፍም ሞተ፤ ወንድሞቹም፥ ያም ትውልድ ሁሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ዮሴፍም ሞተ፤ ወንድሞቹም፤ ያም ትውልድ ሁሉ። Ver Capítulo |