ዘዳግም 33:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህ ሙሴ የሰጠን ሕግ፣ የያዕቆብ ጉባኤ ርስት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ይህ ሙሴ የሰጠን ሕግ፥ የያዕቆብ ጉባኤ ርስት ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእስራኤል ሕዝብ ርስት የሆነውን፥ ሙሴ የሰጠንን ሕግ ይጠብቃሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሙሴም ለያዕቆብ ማኅበር ርስት የሆነውን ሕግ አዘዘን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሙሴ ለያዕቆብ ጉባኤ ርስት የሆነውን 2 ሕግ አዘዘን። Ver Capítulo |