1 ነገሥት 2:41 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ሳሚ ከኢየሩሳሌም ወደ ጋት ሄዶ መመለሱን ሰሎሞን በሰማ ጊዜ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ሰሎሞን ሺምዒ ከኢየሩሳሌም ወደ ጋት ሄዶ መመለሱን ሰማ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ሰሎሞን ሺምዒ ከኢየሩሳሌም ወደ ጋት ሄዶ መመለሱን ሰማ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ሰሎሞንም ሳሚ ከኢየሩሳሌም ወደ ጌት ሄዶ አገልጋዮቹን እንዳመጣ ሰማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ሰሎሞንም ሳሚ ከኢየሩሳሌም ወደ ጌት ሄዶ እንደ ተመለሰ ሰማ። Ver Capítulo |