1 ነገሥት 2:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ሰሎሞንም ሳሚ ከኢየሩሳሌም ወደ ጌት ሄዶ አገልጋዮቹን እንዳመጣ ሰማ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ሳሚ ከኢየሩሳሌም ወደ ጋት ሄዶ መመለሱን ሰሎሞን በሰማ ጊዜ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ሰሎሞን ሺምዒ ከኢየሩሳሌም ወደ ጋት ሄዶ መመለሱን ሰማ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ሰሎሞን ሺምዒ ከኢየሩሳሌም ወደ ጋት ሄዶ መመለሱን ሰማ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ሰሎሞንም ሳሚ ከኢየሩሳሌም ወደ ጌት ሄዶ እንደ ተመለሰ ሰማ። Ver Capítulo |