1 ቆሮንቶስ 12:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስጦታዎች ልዩ ልዩ ሲሆኑ፣ መንፈስ ግን አንድ ነው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ግን አንድ ነው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ልዩ ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አሉ፤ መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መንፈስ ቅዱስ አንድ ሲሆን ስጦታው ልዩ ልዩ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤ Ver Capítulo |