Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




1 ቆሮንቶስ 12:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ጌታ ግን አንድ ነው፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ጌታም አንድ ሲሆን፤ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችም አሉ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤ ጌታ ግን አንድ ነው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገ​ል​ግ​ሎ​ቶች አሉ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤

Ver Capítulo Copiar




1 ቆሮንቶስ 12:5
10 Referencias Cruzadas  

መምህራችሁ አንዱ ክርስቶስ ስለ ሆነ፣ ‘መምህር’ ተብላችሁ አትጠሩ።


እግዚአብሔር፣ የሁሉ ጌታ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ወደ እስራኤል ሕዝብ የላከውም የሰላም የምሥራች መልእክት ይኸው ነው።


ስጦታዎች ልዩ ልዩ ሲሆኑ፣ መንፈስ ግን አንድ ነው፤


አሠራርም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ሁሉን በሁሉ የሚሠራው ግን ያው አንዱ እግዚአብሔር ነው።


ለእኛ ግን ሁሉም ነገር ከርሱ የሆነ፣ እኛም ለርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፤ ደግሞም ሁሉም ነገር በርሱ አማካይነት የሆነ፣ እኛም በርሱ አማካይነት የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።


ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos