1 ቆሮንቶስ 1:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለ ክርስቶስ የመሰከርንላችሁም በእናንተ ዘንድ ጸንቷል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለክርስቶስ እንደ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለ ክርስቶስ የነገርናችሁ ምስክርነት በእናንተ ዘንድ ጸንቶአል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ እንደ ጸና መጠን። Ver Capítulo |