ዘካርያስ 1:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር መዶሻ የያዙ አራት አንጥረኞችን አሳየኝ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ከዚያም እግዚአብሔር አራት የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች አሳየኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እግዚአብሔርም አራት ጠራቢዎች አሳየኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እግዚአብሔርም አራት ጠራቢዎች አሳየኝ። Ver Capítulo |