ዘሌዋውያን 25:53 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 ይህም መሆን ያለበት በዓመት ክፍያ እንደ ተቀጠረ ሰው ታስቦ ነው፤ ጌታው እርሱን በማስጨነቅ መግዛት የለበትም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ከዓመት እስከ ዓመት እንደ ቅጥር ሠራተኛ ይኑር፤ አሳዳሪውም በፊትህ በጭካኔ አይግዛው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 በእርሱ ዘንድ በየዓመቱ እንደሚቀጠር አገልጋይ ይሁን እንጂ በአንተ ፊት በጽኑ እጅ አይግዛው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 በየዓመቱ እንደ ምንደኛ ከእርሱ ጋር ይኑር፤ በፊትህ እንደ ቀደመው አያስጨንቀው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 በየዓመቱ እንደ ምንደኛ ከእርሱ ጋር ይኑር፤ በፊትህ በጽኑ እጅ አይግዛው። Ver Capítulo |