Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 8:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ስለዚህ እነርሱንም “ድልን ተቀዳጅቼ በሰላም እመለሳለሁ፤ በዚያን ጊዜ የከተማ መጠበቂያ ግንባችሁን አፈርሳለሁ” አላቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 እርሱም የጵኒኤልን ሰዎች፣ “በድል አድራጊነት በሰላም ስመለስ ከተማችሁን የምትጠብቁበትን ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ” አላቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 እርሱም የጵኒኤልን ሰዎች፥ “በድል አድራጊነት በሰላም ስመለስ ከተማችሁን የምትጠብቁበትን ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ” አላቸው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 እር​ሱም የፋ​ኑ​ሄ​ልን ሰዎች፥ “በደ​ኅና በተ​መ​ለ​ስሁ ጊዜ ይህን ግንብ አፈ​ር​ሰ​ዋ​ለሁ” ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 እርሱም የጵኒኤልን ሰዎች ደግሞ፦ በደኅና በተመለስሁ ጊዜ ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ ብሎ ተናገራቸው።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 8:9
3 Referencias Cruzadas  

ዜባሕና ጻልሙናዕ ከምሥራቅ ሠራዊት ከተረፉት ዐሥራ አምስት ሺህ ወታደሮቻቸው ጋር በቃርቆር ነበሩ፤ አንድ መቶ ኻያ ሺህ መሣሪያ የታጠቁ ወንዶች አልቀው ነበር።


በጵኑኤል ያለውንም የከተማ መጠበቂያ ግንብ አፈረሰ፤ በከተማይቱ ውስጥ የሚገኙትንም ወንዶች ሁሉ ገደለ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos