መሳፍንት 20:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የምናደርገውም ይህ ነው፤ ዕጣ በመጣል በጊብዓ ላይ አደጋ የሚጥሉ ሰዎችን እንመርጣለን፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ነገር ግን በጊብዓ ላይ የምናደርገው ይህ ነው፤ በዕጣው መሠረት እንዘምትበታለን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ነገር ግን በጊብዓ ላይ የምናደርገው ይህ ነው፤ በዕጣው መሠረት እንዘምትበታለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አሁንም በገባዖን ላይ እንዲህ አድርጉ፤ በየዕጣችን እንዘምትባቸዋለን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ነገር ግን በጊብዓ ላይ የምናደርገው ነገር ይህ ነው፥ በዕጣ እንወጣበታለን። Ver Capítulo |