ኢዮብ 7:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ደመና ተበትኖ እንደሚጠፋ ሁሉ፥ ሞቶ ወደ ሙታን ዓለም የሚሄድ ሰው ተመልሶ አይመጣም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመና በንኖ እንደሚጠፋ፣ ወደ መቃብር የሚወርድም አይመለስም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ደመና ተበትኖ እንደሚጠፋ፥ እንዲሁ ወደ ሲኦል የሚወርድ ዳግመኛ አይወጣም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደመና ከሰማይ ተበትኖ እንደሚጠፋ፥ እንዲሁ ወደ መቃብር የሚወርድ ሰው ዳግመኛ አይወጣም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ደመና ተበትኖ እንደሚጠፋ፥ እንዲሁ ወደ ሲኦል የሚወርድ ዳግመኛ አይወጣም። Ver Capítulo |