Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 42:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ‘አድምጥና ለጥያቄዬ መልስ ስጥ’ ብለኸኛል፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 “ ‘ስማኝ፣ ልናገር እኔ እጠይቃለሁ፤ አንተ ትመልስልኛለህ’ አልኸኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 እባክህ፥ ስማኝ፥ እኔም ልናገር፥ እጠይቅህማለሁ፥ አንተም አሳውቀኝ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 “ጌታ ሆይ፥ እባ​ክህ፥ ስማኝ፥ እኔም ልና​ገር፤ እጠ​ይ​ቅ​ህ​ማ​ለሁ፥ አን​ተም አስ​ተ​ም​ረኝ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 እባክህ፥ ስማኝ፥ እኔም ልናገር፥ እጠይቅህማለሁ፥ አንተም ተናገረኝ።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 42:4
4 Referencias Cruzadas  

አብርሃም እንደገና እንዲህ አለ፤ “እኔ ትቢያና ዐመድ የሆንኩ ከንቱ ሰው፥ ከጌታዬ ጋር በድፍረት በመነጋገሬ ይቅር በለኝ፤


እስቲ በፊቴ እንደ ወንድ ታጠቅ፤ እጠይቅሃለሁ፤ አንተም መልስልኝ።


“ተነሥና እንደ ወንድ ወገብህን ታጠቅ፤ እጠይቅሃለሁ፤ አንተም መልስልኝ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos