ኢዮብ 42:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 “ጌታ ሆይ፥ እባክህ፥ ስማኝ፥ እኔም ልናገር፤ እጠይቅህማለሁ፥ አንተም አስተምረኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 “ ‘ስማኝ፣ ልናገር እኔ እጠይቃለሁ፤ አንተ ትመልስልኛለህ’ አልኸኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እባክህ፥ ስማኝ፥ እኔም ልናገር፥ እጠይቅህማለሁ፥ አንተም አሳውቀኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ‘አድምጥና ለጥያቄዬ መልስ ስጥ’ ብለኸኛል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እባክህ፥ ስማኝ፥ እኔም ልናገር፥ እጠይቅህማለሁ፥ አንተም ተናገረኝ። Ver Capítulo |