ኢዮብ 41:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከቻልክ እስቲ እጅህን በላዩ ላይ አሳርፍበት። ከእርሱ ጋር የምታደርገውን ትግል በፍጹም አትረሳውም፤ ዳግመኛም ከእርሱ ጋር ለመታገል አትሞክርም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እርሱን እስኪ ንካው፣ ግብግቡን ታስታውሳለህ፤ ከቶም አያላምድህም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እርስ በርሳቸው የተቀራረቡ ናቸውና ነፋስ በመካከላቸው መግባት አይችልም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሰውን ከወንድሙ ጋር አንድ ያደርጋል፤ እርስ በርሳቸው የተገጣጠሙ ናቸው፤ ሊለያዩም አይችሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እርስ በርሳቸው የተቀራረቡ ናቸውና ነፋስ በመካከላቸው መግባት አይችልም። Ver Capítulo |