ኢዮብ 41:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዓሣ ነጋዴዎች እርሱን ለመግዛት ይጫረታሉን? ቈራርጠውስ ይከፋፈሉታልን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ነጋዴዎችስ በርሱ ላይ ይከራከራሉን? ለቸርቻሪዎችስ ያከፋፍሉታል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? በጥርሶቹ ዙሪያ ግርማ አለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንጀቶቹ የናስ አራዊት ናቸው፤ የቆዳውም ጽናት እንደ ዓለት ድንጋይ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? በጥርሶቹ ዙሪያ ግርማ አለ። Ver Capítulo |