ኢዮብ 41:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሁሉም እርስ በርሳቸው የተያያዙ ስለ ሆኑ፥ ከቶ ምንም ነገር ሊለያያቸው አይችልም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርስ በርስ የተገጣጠሙ ናቸው፤ አንዱ ከአንዱ ጋራ ተጣብቋልና ማንም ሊለያያቸው አይችልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በተነሣ ጊዜ ኃያላን ይፈራሉ፥ ከድንጋጤም የተነሣ ይናወጣሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት ምንም አያደርጉትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በተነሣ ጊዜ ኃያላን ይፈራሉ፥ ከድንጋጤም የተነሣ ያብዳሉ። Ver Capítulo |