ኢዮብ 38:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ውርጩ ውሃን እንደ ድንጋይ ያጠጥራል፤ የባሕሩም ወለል እንደ በረዶ እንዲረጋ ያደርገዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ውሆች እንደ ድንጋይ ይጠነክራሉ፤ የጥልቁ ገጽ እንደ በረዶ ይጋገራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እርሱም እንደ ፈሳሽ ውኃ ይወርዳል። ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥ የኃጥኣንንስ ፊት ማን አዋረደ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል። Ver Capítulo |