ኢዮብ 32:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ኢዮብ የተከራከረው ከእናንተ ጋር እንጂ ከእኔ ጋር አልነበረም፤ እኔም በእናንተ አነጋገር ዐይነት አልመልስለትም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ኢዮብ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልሰነዘረም፤ እኔም እንደ እናንተ አነጋገር መልስ አልሰጠውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ እኔን አይደለም የተናገረው፥ እኔም በእናንተ አነጋገር ዓይነት አልመልስለትም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እናንተ ግን እንዲህ ያለ ነገር እንዲናገር ለሰው መብት ሰጣችሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እርሱ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልተናገረም፥ እኔም በንግግራችሁ አልመልስለትም። Ver Capítulo |