ኢዮብ 23:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱ በሰሜን ሥራውን ይሠራል፤ እኔ ግን ላየው አልቻልኩም፤ ወደ ደቡብም ብዞር ላገኘው አልቻልኩም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በሰሜን እየሠራ ሳለ አላየውም፤ ወደ ደቡብ በሚዞርበት ጊዜ ደብዛው አይገኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ወደሚሠራበት ወደ ግራ ብሄድ አይታየኝም፥ በቀኜም ይሰወራል፥ አላየውምም፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወደሚሠራበትም ወደ ግራ ብሄድ አልመለከተውም፤ ቀኝ እጁ ይከብበኛል፤ ነገር ግን አላየውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ወደሚሠራበት ወደ ግራ ብሄድ አልመለከተውም፥ በቀኜም ይሰወራል፥ አላየውምም፥ Ver Capítulo |