ኢዮብ 16:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አምላክ ሆይ! ከሰውነት ውጪ አደረግኸኝ፤ ቤተሰቤንም ሁሉ አጠፋህብኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ሆይ አሁንስ አድክመኸኛል፤ ወገኖቼንም ሁሉ አጥፍተሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አሁን ግን አድክሞኛል፥ ወገኔንም ሁሉ አፍርሰሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እኔ ብናገር ቍስሌ አይድንም፤ ዝም ብልም ሕማሜ ይብስብኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 አሁን ግን አድክሞኛል፥ ወገኔንም ሁሉ አፍርሰሃል። Ver Capítulo |