ኢዮብ 15:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እኛ ከምናውቀው የተለየ የምታውቀው ነገር ምንድን ነው? ከእኛ ተሰውሮ ለአንተ የተገለጠልህ ምን ጥበብ አለ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እኛ የማናውቀው አንተ ግን የምታውቀው ምን ነገር አለ? እኛስ የሌለን አንተ ያለህ ማስተዋል የቱ ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እኛ ሳናውቀው አንተ የምታወቀው ምንድነው? ከእኛ ዘንድስ ሳይኖር የምታስተውለው ምንድነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እኛ የማናውቀውን አንተ ምን ታውቃለህ? እኛስ የማናስተውለውን አንተ ምን ታስተውላለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እኛ የማናውቀውን አንተ የምታወቀው ምንድር ነው? ከእኛ ዘንድስ የሌለው የምታስተውለው ምንድር ነው? Ver Capítulo |