ኢዮብ 13:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለእርሱ ታደሉለታላችሁን? ለእርሱስ ጥብቅና ትቆማላችሁን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለርሱ ታደላላችሁን? ለእግዚአብሔር ጥብቅና ልትቆሙ ነውን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለእርሱ እያዳላችሁ ነውን? ስለ እግዚአብሔርስ ትከራከራላችሁን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከእርሱ ወደ ኋላ ትመለሳላችሁን? እስኪ ራሳችሁ ፍረዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ለፊቱስ ታደላላችሁን? ስለ እግዚአብሔርስ ትከራከራላችሁን? Ver Capítulo |