ዘፀአት 24:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሙሴም ወደ ሲና ተራራ ወጣ፤ ተራራውንም ደመና ሸፈነው፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሙሴ ወደ ተራራ ሲወጣ ደመናው ተራራውን ሸፈነ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴም ወደ ተራራው ወጣ፥ ደመናውም ተራራውን ሸፈነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም ከኢያሱ ጋር ወደ ተራራ ወጣ፤ ደመናውም ተራራውን ሸፈነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሙሴም ወደ ተራራ ወጣ፥ ደመናውም ተራራውን ሸፈነው። Ver Capítulo |