ዘፀአት 22:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አትናገር፤ የሕዝብህንም መሪ አትስደብ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “በእግዚአብሔር ላይ የስድብ ቃል አታሰማ፤ ወይም የሕዝብህን መሪ አትርገም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሙላትህና ከጭማቂህ ለማቅረብ አትዘግይ፤ የልጆችህንም በኩር ትሰጠኛለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብህንም አለቃ ክፉ አትናገረው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ፈራጆችን አትስደብ፥ የሕዝብንም አለቃ አትርገመው። Ver Capítulo |