ዘፀአት 18:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 መምጣታቸውንም ለማሳወቅ ለሙሴ መልእክት ልኮ ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዮቶር ወደ ሙሴ፣ “እኔ ዐማትህ ዮቶር፣ ከሚስትህና ከሁለት ወንዶች ልጆቿ ጋራ እየመጣን ነው” ሲል መልእክት ላከበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሙሴንም፦ “እኔ አማትህ ይትሮ፥ ሚስትህና ከእርሷም ጋር ሁለቱ ልጆችዋ ወደ አንተ መጥተናል” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሙሴንም፥ “እነሆ፥ አማትህ ዮቶር፥ ሚስትህም ከእርስዋም ጋር ሁለቱ ልጆችህ መጥተውልሃል” አሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሙሴንም፦ እኔ አማትህ ዮቶር፥ ሚስትህም፥ ከእርስዋም ጋር ሁለቱ ልጆችዋ መጥተንልሃል አለው። Ver Capítulo |