ዘፀአት 18:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሙሴም የዐማቱን ምክር ሁሉ ተቀብሎ በሥራ ላይ አዋለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ሙሴ ዐማቱን ሰማ፤ ያለውንም ሁሉ ፈጸመ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሙሴም የአማቱን ቃል ሰማ፥ ያለውንም ሁሉ አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሙሴም የአማቱን ቃል ሰማ፤ እንደ አለውም አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ሙሴም የአማቱን ቃል ሰማ፥ ያለውንም ሁሉ አደረገ። Ver Capítulo |