ዘፀአት 18:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከዚህም በኋላ የትሮ እንዲህ አለ፦ “ይህ የምታደርገው ነገር ሁሉ ትክክል አይደለም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የሙሴ ዐማት መልሶ እንዲህ አለው። “የምትሠራው መልካም አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የሙሴ አማትም አለው፦ “እያደረግህ ያለኸው ነገር መልካም አይደለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የሙሴም አማት አለው፥ “አንተ የምታደርገው ይህ ነገር ትክክል አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የሙሴም አማት አለው፦ አንተ የምታደርገው ይህ ነገር መልካም አይደለም። Ver Capítulo |