ዘፀአት 16:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሙሴም እንዳዘዛቸው የተረፈውን ለሚቀጥለው ቀን አስቀመጡ፤ እርሱም አልሸተተም ወይም አልተላም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ስለዚህ ሙሴ እንዳዘዘው እስከ ጧት ድረስ አቈዩት፤ አልሸተተም፤ ወይም አልተላም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሙሴም እንዳዘዘ ለጥዋት አስቀመጡት፤ አልሸተተም፥ ትልም አልነበረበትም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሙሴም እንደ አዘዘ ለነገ አኖሩት፤ አልሸተተም፤ ትልም አልሆነበትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ሙሴም እንዳዘዘ ለነገ አኖሩት፤ አልሸተተም፥ ትልም አልሆነበትም። Ver Capítulo |