ዘፀአት 12:47 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ይህን በዓል ያክብረው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ በዓሉን ማክበር ይኖርበታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 የእስራኤልም ጉባኤ ሁሉ ያድርጉት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 የእስራኤልም ማኅበር ሁሉ ያድርጉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 የእስራኤልም ጉባኤ ሁሉ ያድርጉት። Ver Capítulo |