ዘፀአት 12:45 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 በዚያን ጊዜ በሀገር ውስጥ የሚኖር እንግዳ ሰው ወይም አዲስ ቅጥር ሠራተኛ አይብላ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ነገር ግን ለጊዜው የተቀመጠ እንግዳና ቅጥር ሠራተኛ መብላት የለበትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 እንግዳና ደሞዝተኛ ግን ከእርሱ አይብላ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ጥገኛና ሞያተኛ ግን ከእርሱ አይብሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 መጻተኛና ሞያተኛ ግን ከእርሱ አይብሉ። Ver Capítulo |