ሐዋርያት ሥራ 24:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እርግጥ በመካከላቸው ቆሜ ‘የሙታን ትንሣኤ አለ በማለቴ ዛሬ ለፍርድ በፊታችሁ ቀርቤአለሁ’ ብዬ ከፍ ባለ ድምፅ ተናግሬአለሁ፤ ከዚህ በቀር ሌላ ያደረግኹት ነገር የለም።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ስለ ሙታን ትንሣኤ ከተናገርሁት አንድ ነገር በቀር ዛሬ በመካከላችሁ ተከስሼ በቆምሁበት የቀረብሁበት ሌላ ነገር የለም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመካከላቸው ቆሜ ከአስተማርኋት አንዲት ትምህርት በቀር ያደረግሁት ክፉ ነገር የለም። ‘ሙታን ይነሣሉ’ በማለቴም ዛሬ በአንተ ዘንድ በእኔ ይፈረድብኛል።” Ver Capítulo |