ሐዋርያት ሥራ 19:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በዚያን ጊዜ በጌታ መንገድ ምክንያት በኤፌሶን ታላቅ ሁከት ተነሣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በዚህ ጊዜ፣ ስለ ጌታ መንገድ ታላቅ ሁከት ተፈጠረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በዚያም ጊዜ ስለዚህ መንገድ ብዙ ሁከት ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በዚያም ወራት ስለዚህ ትምህርት ብዙ ሁከት ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በዚያም ጊዜ ስለዚህ መንገድ ብዙ ሁከት ሆነ። Ver Capítulo |