1 ዜና መዋዕል 4:34 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 የየጐሣ አለቆቻቸውም ከዚህ በታች የተመለከቱት ናቸው፦ መሾባብ፥ ያምሌክ፥ የአሜስያስ ልጅ ዮሻ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ሞሾባብ፣ የምሌክ፣ የአሜስያስ ልጅ ኢዮስያስ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ምሾባብ፥ የምሌክ፥ የአሜስያስ ልጅ ኢዮስያ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 መሶባብ፥ የምሌክ፥ የአሚስያስ ልጅ ኢዮስያ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ምሾባብ፥ የምሌክ፥ የአሜስያስ ልጅ ኢዮስያ፥ Ver Capítulo |