Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 4:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ሾባል ረአያን ወለደ፤ ረአያም ያሐትን ወለደ፤ ያሐትም በጾርዓ ለሚኖሩት ሕዝቦች የቀድሞ አባቶች የነበሩትን አሑማይንና ላሃድን ወለደ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 የሦባል ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤት ደግሞ አሑማይንና ላሃድን ወለደ፤ እነዚህም የጾርዓውያን ጐሣዎች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 የሦባልም ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤትም አሑማይንና ላሃድን ወለደ። እነዚህ የጾርዓውያን ወገኖች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 የሱ​ባ​ልም ልጅ ራያ ኢኤ​ትን ወለደ፤ ኢኤ​ትም አሑ​ማ​ይ​ንና ላሃ​ድን ወለደ። እነ​ዚህ የሰ​ራ​አ​ው​ያን ትው​ል​ዶች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 የሦባልም ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤትም አሑማይንና ላሃድን ወለደ። እነዚህ የጾርዓውያን ወገኖች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 4:2
5 Referencias Cruzadas  

የይሁዳም ዘሮች ፋሬስ፥ ሔጽሮን፥ ካርሚ፥ ሑርና ሾባል ናቸው።


ሑር የካሌብና የኤፍራታ በኲር ልጅ ነው፤ ከእርሱ ልጆች መካከል በቤተልሔም የሰፈሩ አሉ፤ ሌሎቹም የሑር ልጆች ጰኑኤልና ዔዜር ናቸው፤ የኤታም ወንዶች ልጆች ኤይዝርኤል፥ ኢሻማ፥ ኤድባሽ፥ ጌዶርን የመሠረተው ፋኑኤልና ሑሻን የመሠረተው ኤጼር ሲሆኑ ሐጽሌልጶኒ የምትባል እኅት ነበረቻቸው።


በቆላማው ቦታ ያሉትም ከተሞች ኤሽታኦል፥ ጾርዓ፥ አሽና፥


በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ በነበረበት ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ ያበረታው ጀመር።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos