Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 2:31 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 አፋይምም ዩሺዒ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ዩሺዒም ሼሻን የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ። ሼሻንም አሕላይ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 የአፋይም ወንድ ልጅ፤ ይሽዒ፣ ይሽዒም ሶሳን ወለደ። ሶሳን አሕላይን ወለደ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 የአፋይምም ልጅ ይሽዒ፥ የይሽዒም ልጅ ሶሳን፥ የሶሳንም ልጅ አሕላይ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 የአ​ፋ​ይ​ምም ልጅ ይሲ፥ የይ​ሲም ልጅ ሶሳን፥ የሶ​ሳ​ንም ልጅ አሕ​ላይ ነበረ። የአ​ሕ​ላ​ይም ልጅ ይዳይ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 የአፋይምም ልጅ ይሽዒ፥ የይሽዒም ልጅ ሶሳን፥ የሶሳንም ልጅ አሕላይ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 2:31
5 Referencias Cruzadas  

ናዳብ ሴሌድና አፋይም የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሴሌድ ግን አንድም ልጅ ሳይወልድ ሞተ።


የሻማይ ወንድም ያዳዕ ዬቴርና ዮናታን ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዬቴር ግን አንድም ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤


ሺሞንም አምኖን፥ ሪና፥ ቤንሐናንና ቲሎን ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። ዩሽዒም ዞሔትና ቤንዞሔት ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆች ወለደ።


ከስምዖን ዘሮች አምስት መቶ የሚሆኑት ወደ ኤዶም ተራራ ሄዱ፤ እነርሱም ይመሩ የነበሩት በዩሽዒ ልጆች በፐላጥያ፥ በነዓርያ፥ በረፋያና በዑዚኤል ነበር፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos