1 ዜና መዋዕል 2:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሑርም ኡሪ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ ኡሪም ባጽልኤል ተብሎ የሚጠራውን ወንድ ልጅ ወለደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሑር ኡሪን ወለደ፤ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሆርም ኡሪን ወለደ፥ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ኦርም ኡሪን ወለደ፥ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሆርም ኡሪን ወለደ፤ ኡሪም ባስልኤልን ወለደ። Ver Capítulo |