Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እኔ ሕይወቴን ትጋራ ዘንድ፥ ጥበብን ተቀበልኋት፤ በብልጽግና ጊዜ አማካሪዬ፥ በችግርና በመከራ ደግሞ አጽግኚዬ እንደምትሆን አውቃለሁና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እኔም፦ ለበጎ ነገር የምትመክርና የምትገሥጽ ኀዘንንና ትካዝን የምታስተው እንደምትሆን ዐውቄ ከእኔ ጋራ እንድትኖር እይዛት ዘንድ ወደድሁ። Ver Capítulo |